Loan Process Dbe Amh.pdf

  • May 2020
  • PDF

This document was uploaded by user and they confirmed that they have the permission to share it. If you are author or own the copyright of this book, please report to us by using this DMCA report form. Report DMCA


Overview

Download & View Loan Process Dbe Amh.pdf as PDF for free.

More details

  • Words: 3,943
  • Pages: 24
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ

11

1.

መግቢያ

የልማት ባንክ አገልግሎት በኢትዮጵያ ከተጀመረ 107 ዓመታት ተቆጥረዋል። uአÑ]~ ¾SËS]Á¨< ¾J’¨< ¾እ`h“ ”ÓÉ TeóòÁ ¾›=ƒÄåÁ Tኅu` }slV ›ÑMÓKAƒ SeÖƒ ŸËS[uƒ ŸÓ”xƒ 23 k” 19®1 ዓመተ ምህረት (እ.›?.›. Ó”xƒ 31 k” 1909) ËUa እeŸ ›G<” É[e ¾GÑ^‹”” ›ÖnLà ¾›=¢•T> MTƒ uTÑ´ u¾¨p~ ¾}ssS<ƒ“ ¾}ªHƃ ¾MTƒ v”¢‹ Ÿõ}— ¾MTƒ }Óv` TŸ“¨“†¨< ¾ሚታ¨p c=J”& Ÿእ’²=IU S"ŸM ›”Æ ¾›=ƒÄåÁ MTƒ v”¡ ’¨<:: ÃI u[ÏU Ñ>²? ¾wÉ` ›ÑMÓKAƒ ²S’< Ÿõ}— MUÉ Áካu}¨< ¾›=ƒÄåÁ MTƒ v”¡ ¾›ß`፣ ¾S"ŸK—“ ¾[ÏU Ñ>²? ¾MTƒ wÉa‹” uSeÖƒ uGÑ]~ ¨<eØ Ÿ}cT\ ¾S”Óeƒ ¾óÓ”e }ቋTƒ S"ŸM ›”Æ“ Ó”v` kÅS< ’¨<:: v”Ÿ<” ŸK?KA‹ ¾óÓ”e }sV‹ M¿ ¾T>ÁÅ`Ѩ< vQ`à uýaË¡ƒ Là ¾} SW[} wÉ` ¾SeÖƒ MUÆ ’¨<:: uv”Ÿ< wÉ` ¾T>ssS< ýaË¡„‹ uØ”no ¾T>S[Ö<& ¾T>²ÒÌ፣ uT>Ñv ¾T>Ö’<፣ ¾p`w ¡ƒƒM ¾T>Å[Óv†¨<፣ እ”Ç=GS²’<“ ¾T>ÑSÑS< “†¨<:: ¾v”Ÿ< É`Ïታ© ›sU uS”Óeƒ ¾MTƒ É`Ï„‹ ›ªÏ lØ` 25/1984 SW[ƒ }q××] ›?Ë”c=& ¾Y^ ›S^` x`É& ý_´Ç”ƒ“ ¾v”Ÿ<” W^}™‹ ¾Á² ’¨<:: v”Ÿ< uSL¨< GÑ]~ ¨<eØ eƒ^‚Í=Á© uJ’< xታዎ‹ ¾}ssS< Ç=eƒ]¡„‹“ ¾p`”Ýõ êQðƒ u?„‹ ›K<ƒ:: KÅ”u™‹ ¾T>cÖ¨<” ›ÑMÓKAƒ kM×ó KTÉ[Ó up`u< KGSÅu¨<” Ñ”²w KታKSKƒ ¯LT uTÉ[e ¾wÉ` S}LKòÁ ª’— }sU KSJ” up…M:: v”Ÿ< u›G<’< Ñ>²? ¾S”Óeƒ” ¾ƒŸ<[ƒ ›p×Ý SW[ƒ uTÉ[Ó Kእ`h፣ ለአግሮ ፕሮሰሲንግ ኢንዱስትሪዎች፣ KSðw[Ÿ=Á (Manufacturing) እና ለከበሩ ማዕድናት ኢንዱስትሪዎች u}KÃU K¨<ß U”³] Ó˜ƒ KT>[Æ ýaË¡„‹ ¾SካŸK—ና ¾[ÏU Ñ>²? ›=”yeƒS”ƒ wÉ` ›ÑMÓKAƒ እንዲሁም up`u< ÅÓV uK=´ óÓ”e þK=c= SW[ƒ ለአነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ብድር ለመስጠት uS”kdke Là ÃÑ—M::

1

2. ተልዕኮ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ልዩ የፋይናንስ ተቋም ሲሆን ተልዕኮውም የመንግሥት የልማት አቅጣጫን መሠረት በማድረግ አዋጭ ለሆኑ የልማት ፕሮጀክቶች ከሀገር ውስጥና ከውጭ የብድር ገንዘብ በማሰባሰብ የፋይናንስና የቴክኒክ ድጋፍ መስጠት ነው፡፡ ይህንን ተልዕኮውንም ሲወጣ የባንኩን ህልውና በማረጋገጥ ጭምር ነው፡፡ ባንኩ ይህ ከፍተኛ ዋጋ ያለው ተልዕኮው እንዲሳካ፤ ለቀጣይ አቅም ግንባታ፣ ለደንበኛ ተኮር አገልግሎትና ለአከባቢ ጥበቃ ከፍተኛ ትኩረት ይሰጣል፡፡

3. ራዕይ በባንኩ የፋይናንስ ድጋፍ የሚቋቋሙትን ፕሮጀክቶች በሙሉ እ.ኤ.አ. በ2ዐ2ዐ ላይ 1ዐዐ% ውጤታማ ማድረግ፡

4. እሴቶች • • • • • • •

ለተልዕኮአችን መሣካት ቁርጠኛ ነን ለደንበኞቻችን ልዩ ትኩረት አለን ሐቀኝነት ዋናው ሃብታችን ነው ለቡድን ሥራ ትልቅ ቦታ እንሰጣለን ሠራተኞች የባንኩ ተመን የሌላቸው ሐብት ናቸው ሁሌም መማር የዕድገታችን መሠረት ነው ለአካባቢ ጥበቃ ትኩረት እንሰጣለን

5. ¾v”Ÿ< ካፒታል Kv”Ÿ< ¾}ðkŨ< ካፒታል w` 7.5 ቢሊዮን /ሰባት u=K=Ä” ›Ueƒ S„ T>K=Ä” w`/ ’¨<::

6. v”Ÿ< ¾T>c׆¨< ›ÑMÓKA„‹ 6.1 ¾wÉ` ›ÑMÓKAƒ  v”Ÿ< ¾wÉ` ÖÁmዎ‹” ýaË¡„‹ አዋጭነት KT[ÒÑØ ›e}TT˜ uJ’ ²È ›ekÉV Ø“ƒ ÁካH>ÇM::  K›ÇÇ=e ›SMŸŒ‹“ K’v` Å”u™‹ ¾‚¡’>¡ ÉÒõ ›ÑMÓKAƒ Ãc×M:: 6.2 ¾v”¡ ›ÑMÓKAƒ ¾›=ƒÄåÁ MTƒ v”¡ ŸT>c׆¨< ›ÑMÓKA„‹ ›”Æ ¾v”¡ ›ÑMÓKAƒ ’¨<& ¾Ñ>²? ÑÅw }kTß Ñ”²wU ÃkuLM& ¾}”kdni“ ¾lÖv H>Xw& ¾NªL“ ›?Mc= (L/C) ›ÑMÓKA„‹” Ãc×M:: ይህንንም አገልግሎት

2

የሚሰጠው ለደንበኞቹ እና ፈንድ ለሚያቀርቡ ተቋማት ነው፡፡ ¾v”Ÿ< Å”u™‹ Ÿ¨<ß GÑ` sT>“ (Capital goods) Ø_ °n­ዎ‹” ¨Å GÑ` ¨<eØ TeÑvƒ እንÇ=‹K<“ U`„‰†¨<”U ¨Å ¨<ß እ”Ç=MŸ< ¾›?Mc= (L/C) እ“ K?KA‹ }³TÏ ›ÑMÓKA„‹” uSeÖƒ ›eðLÑ>¨<” °Ñ³ ÁÅ`ÒM::

7. v”Ÿ< wÉ` ¾T>c׆¨< ¾›=¢•T> ²`ö‹ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በመንግስት ቅድሚያ ለተሰጣቸው የመካከለኛና የረጅም ጊዜ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ብድር ይሰጣል፡፡ የሀገሪቱን የግብርና ልማት መር ኢንደስትራላይዜሽን ስትራቴጂ (ADLI) መሠረት በማድረግም ባንኩ ለዘመናዊ የእርሻ ልማቶች (Commerical Agricalture)፣ ለእርሻ ውጤቶች ማቀነባበሪያ (Agro Processing) ኢንዱስትሪዎች፣ ለመፈብረኪያ ኢንዱስትሪዎች (Manufacturing Industries)፣ ለከበሩ ማዕድናት ኢንዱስትሪዎች (Mining and Extractive Industires) እና ለአነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች (SMEs) የብድር አገልግሎት ይሰጣል፡፡ እንዲሁም ባንኩ ቢያንስ የ7.5 ሚሊዮን ብር እና ከዚያ በላይ የካፒታል መዋጮ ለሚያዋጡ ትላልቅ በመስኖና በዝናብ ለሚለሙ የእርሻ ፕሮጀክቶች ብድር ይሰጣል፡፡ ሆኖም ባንኩ በዝናብ ለሚለሙ የእርሻ ፕሮጀክቶች ብድር የሚሰጠው ሰሊጥና ጥጥ አምራች ሆነው አስተማማኝ ዝናብ በሚገኝባቸው ቦታዎች ለሚለሙ ኘሮጀክቶች ብቻ ነው፡፡ ባንኩ ከዚህ በተጨማሪም ቅድሚያ ትኩረት ለተሰጣቸው ዘርፎች ፕሮጀክቶች ለማስፋፊያ የሚውል ብድር ይሰጣል፡፡ በሌሎች የትኩረት ዘርፎች ያሉ የማስፋፊያ ብድር ጥያቄዎች የሚስተናገዱት በአግባቡ የተተገበሩና በገንዘብ እና በፕሮጀክት አቅማቸው ውጤታማ ሲሆኑ ነው፡፡

ንዑስ የኢኮኖሚ ዘርፎች የሚከተሉት ናቸው I. ዘS“© እርሻ MT„‹ (G
¾›ƒ¡Mƒ MT„‹ (›ƒ¡M„‹& õ^õ_ዎ‹፣ እንጉዳይ (mushroom) እ“ ¾SdcK<ƒ፣ ¾U`Ø ²` T^vƒ MTƒ፣ ¾UÓw እIM እ`h MTƒ (¾e”È፣ ¾uqKA፣ ¾\´“ ¾SdcK<ƒ) ፣ ¾u<“ }¡M“ MTƒ፣

3



• • • • • • • • • • • • • • • •

¾ØØ እ`h MTƒ& (በዝናብ የሚካሄድ ሆኖ ዝናብ በበቂ ሁኔታ የሚገኝ ለመሆኑ በሚቲዎሮሎጂ መረጃ የተደገፈ ሲሆን) ¾°îªƒ ’ÇÏ ›ƒ¡Mƒ MTƒ (Bio fuel plantation) & ¾hà }¡M“ MTƒ፣ ¾Êa እ`vታ“ ማቀነባበሪያ /Processing/፣ ¾ûMU ²Ãƒ }¡M“ ማቀነባበሪያ፣ ¾ÔT ³õ }¡M“ MTƒ፣ ¾N` MTƒ (silk warm farming)፣ ¾›ዞ እ`vታ“ ማቀነባበሪያ፣ ¾Ÿwƒ እ`vታ“ MTƒ፣ ¾pvƒ እIKA‹ እ`h“ ማቀነባበሪያ /cK=Ø” ÚUa/፣ ¾g”¢^ ›ÑÇ“ }Sddà }¡M MTƒ“ ማቀነባበሪያ፣ ¾”w እ`vታ፣ ¾pSTpSV‹፣ ¾SÉN’>ƒ }¡KA‹“ M¿ (essential) ¾²Ãƒ U`„‹ SßSmÁ“ ማቀነባበሪያ፣ ¾nÝ }¡M MTƒ“ ማቀነባበሪያ፣ K¨[kƒ“ K¨[kƒ ¨<Ö?„‹ U`ƒና KÓ”vታ ¾T>J” ¾k`kG }¡M MTƒ፣ ¾›d እ`vታ“ ማቀነባበሪያ፣ ¾›dT እ`vታ“ ማቀነባበሪያ& ¾cÔ”“ Ç¡Â እ`vታ“ ማቀነባበሪያ&

II. ¾እ`h ¨<Ö?„‹” Tk’vu]Á (Agro Processing) • • • • • • • • • • •

4

¾UÓw Tk’vu]Áዎ‹& ¾ûeታ U`„‹”“ }ÁÁ»’ƒ ÁL†¨< ¾Æoƒ ów]ካዎ‹” ¾Á²<፣ ¾ØØ U`ƒ“ SÇSÝ –aË¡ƒ፣ ¾¨}ƒ }ªî*ዎ‹ U`ƒ፣ ¾}k’vu[ ¨}ƒ፣ ›Ãw“ pu? KT>ÁS`~፣ ¾እ”edƒ S• U`ƒ“ Tk’vu]Á፤ ¾YÒ U`ƒ Ÿwƒ MTƒ“ Tk’vu]Á፣ እ”Ç=G“)፣ ¾õ^õ_ ßTm U`ƒ፣ ¾}ðØa ²Ãƒ (bio fuel) U`ƒ“ Tk’vu]Á፣ ¾wpM U`ƒ Tk’vu]Á እና

• ¾}ðØa TÇu]Á U`ƒ፣ III. ¾Sðw[Ÿ=Á“ ¾T×]Á ›=”Æeት]ዎ‹ (Manufacturing and Extractive Industries) • • • • • • • •

• •

• • • • • • • • •

¾SÖØ፣ ¾T°É”“ ¾Ö`S<e ¨”„፣ ÏwcU፣ °w’u[É፣ g¡L፣ Seታ¨ƒ ¾SdcK<ƒን የሚያመርቱ፣ ¾w[ታ w[ƒ Sðw[Ÿ=Á“ Tk’vu]Á ów]ካዎች፣ ¾Ÿu\ ብረት T°É“ƒ T¨<Ý ów]ካ፡- ËUe„”e፣ ታ”ታKU፣ ¨`p“ ¾SdcK<ƒ (gemstones, tantalum, gold, etc) ፣ ¾}k’vu\ ¾w[ƒ ¨<Ö?„‹ ów]ካዎች (Fabricated metal products factory)፣ ¾}iŸ`ካሪዎች“ ¾}du=ዎ‹ SÑ×ÖT>Á ów]ካዎች፣ የስኳር ፋብሪካዎች፣ የመድሃኒት ፋብሪካዎች፣ ¾TgÑ>Á °n­ዎ‹ TU[‰ ów]ካዎች፣ Ÿእ”óKAƒ (geothermal)፣ Ÿ”óe“ ŸìNà ›?K?¡ƒ]¡ ኃይል ለሚያመነጩ፣ ¾›?K?¡ƒ]¡ °ዎn‹” ¾T>ÁS`~ ów]ካዎች፣ ¾êǃ °nዎ‹ (sanitary material) ów]ካዎች፣ K›?K?¡ƒ]¡ TS”Ý ¾T>¨
8. v”Ÿ< ¾T>c׆¨< ¾wÉ` ¯Ã’„‹ ¾›=ƒÄåÁ MTƒ v”¡ ¾óÓ”e“ ›=¢•T>Á© ›ªß’ታ†¨< uØ“ƒ K}[ÒÑÖL†¨<' u›ካvu= }eTT>’ታ†¨<፣ uY^ °ÉM ð×]ነታ†¨<“ uK?KA‹U TIu^© ÖkT@ታ†¨< K}S[Ö< ýaË¡„‹ ¾SካŸK—“ ¾[ÏU ጊዜ wÉa‹” Ãc×M:: የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከመካከለኛና ከረጅም ጊዜ ብድር በተጨማሪም በልዩ ሁኔታ የሚመጡ ብድሮች (Special line of Creidt) አገልግሎቱን ይሰጣል፡፡ ¾wÉ\ Ñ>²? (term of loan) Ó” እ”žýaË¡~ M¿ õLÔƒ“ ›eðLÑ>’ƒ እ¾ታ¾ ¾T>¨c” ’¨<::

5

v”Ÿ< ¾T>cÖ¨< ÃSeLM::

wÉ`

uÑ>²?

}ŸõKA

c=ታÃ

¾T>Ÿ}K¨<”

8.1 ¾[ÏU Ñ>²? wÉ` የረጅም ጊዜ ብድር እeŸ HÁ ¯Sƒ vK¨< Ñ>²? ¨<eØ የእፎይታ ጊዜንና ሌሎች ተጨማሪ ብድሮችን ጨምሮ } ŸõKA ¾T>ÁMp ’¨<:: sT> ¾Y^ TeŸ?Í ›=”yeƒS”ƒ ካፒታል ¾T>qÖ` c=J” u=u³ u20 ¯Sƒ vK¨< ¾¡õÁ ጊዜ }SLi ¾T>Å[Ó ’¨<:: ¾[ÏU Ñ>²? wÉ` ¯LT¨ cwKA‹ MTƒ“ Kእ`h SX]Áዎ‹ SÓ¹' Kƒ^”eþ`ƒ“ SÑ“— እ”Ç=GÁ ¨ÃU SÓ¹ ¾T>¨<M ’¨<:: 8.2 ¾SካŸK— Ñ>²? wÉ` Ÿfeƒ ¯Sƒ eŸ ›Ueƒ ¯Sƒ vK¨< Ñ>²? ¨<eØ }ŸõKA ¾T>ÁMp c=J” ¯LT¨¨<M ’¨<:: 8.3 ¾Y^ TeŸ?Í wÉ` •



ባንኩ ቋሚ የስራ ማስኬጃ ብድር ከመካከለኛና ከረጅም ጊዜ ብድር አካል በማድረግ የሚሰጥ ሲሆን የሚከፈለውም በብድር መመለሻ ጊዜ ውስጥ ነው፡፡ ስራ ላይ ያሉ ፕሮጀክቶች የሚፈልጉትን የአጭር ጊዜ የሥራ ማስኬጃ ብድር ከንግድ ባንኮች ማግኘት የሚችሉ ሲሆን የሚስተናገዱትም በባንኩ፣ በተበዳሪውና በንግድ ባንኮች በሚገባው የሦስትዮሽ ስምምነት ይሆናል፡ ፡ ሆኖም ከሌሎች ንግድ ባንኮች የአጭር ጊዜ ብድር ማግኘት የማይችሉ ተበዳሪዎች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን የመጨረሻው አማራጭ አድርገው መውሰድ ይችላሉ፡፡

8.4 በልዩ ሁኔታ የሚመጡ ብድሮች (Special line of Creidt) 8.4.1 የወጪ ንግድ ባንኩ በጨርቃ ጨርቅ፣ በአልባሳት (Garment) እና በቆዳና በቆዳ ውጤቶች ሥራዎች ለተሰማሩ ተበዳሪዎችና ወይም ኩባንያዎች በልዩ ሁኔታ ብድር ይሰጣል፡፡ ይህ በልዩ ሁኔታ የሚሰጥ ብድር ተበዳሪዎችና ወይም ኩባንያዎች

6

ለሚፈልጉት የጥሬ እቃ ግዥ በባንኩ በኩል ተከፋይ ሲሆን ባንኩ ብድሩን የሚሰበስበው በሚመጣው ጥሬ እቃ የሚመረቱ ምርቶች ወደ ውጭ ገበያ ተልከው ከሚመጣው ገቢ ነው፡፡ በልዩ ሁኔታ የሚሰጠውን ብድር የሚያስገኙ ቅድመ ሁኔታዎች • ተበዳሪዎች ወይም ኩባንያዎች ከዓለም ዓቀፍ ገበያ ገዥዎች ጋር የተደረገ የሽያጭ ውል ማግኘት ሲችሉ፤ • ወደ ውጭ የሚላከው ምርት በኢትዮጵያ ልማት ባንክ በኩል ከሆነ ፤ • ለውጭ ገበያ ለሚመረቱ ምርቶች ለሚያስፈልገው የጥሬ እቃ ግዥ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከፈፀመ ፤ • ባንኩ ለጥሬ እቃ መግዣ የከፈለውን ገንዘብ ወደ ውጭ ከተላከው ምርት ክፍያ ገቢ ላይ መቀነስ ከቻለ ነው፡፡ 8.4.2 ለግብዓት የሚሰጥ ብድር (Input Financing) ባንኩ ለተበዳሪዎች ወይም ለኩባንያዎች ለፋርማስቲካል ኢንዱስትሪዎች የጥሬ እቃ ግብዓት መግዣ የሚሆን ልዩ የብድር አገልግሎት የሚሰጥ ሲሆን ይህም ተፈፃሚ የሚሆነው ምርቱ ለመንግስት ተቋማት የሚቀርብ ስለመሆኑ በመንግስት ተቋማቱ፣ በኩባንያዎቹ እና በኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሶስትዮሽ የጋራ ስምምነት ሲገባ ነው፡፡ 9. KSuÅ` ¾T>Ául G<’@ታዎ‹“ ¾ÓM Sªà­ዎ‹ 9.1 ከባንኩ wÉ` KTÓ–ƒ ¾T>g< ¾GÑ` ¨<eØ (domestic) ›ÇÇ=e }uÇ]ዎ‹ ŸýaË¡~ ›ÖnLà ¨ß ¨<eØ u=Á”e 25% ¾T>J’¨<” Tª×ƒ ÃÖupv†ªM:: ቀሪውን እስከ 75% የሚሆነውን የፕሮጀክቱ ወጪ ባንኩ የሚሸፍን ሲሆን ይህም ተፈፃሚ የሚሆነው 25% የሚሆነው የተበዳሪው ድርሻ በባንኩ በዝግ ሂሳብ ወይም ጥቅም ላይ መዋሉ ሲረጋገጥ ነው፡፡ 9.2 ከባንኩ ብድር ለማግኘት የሚሹ የውጭ አዳዲስ ተበዳሪዎች (በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ የሚቋቋሙትን ጨምሮ) አዲስ ፕሮጀክት ለሚያቋቁሙ ተበዳሪዎች 50% የፕሮጀክቱን አጠቃላይ ወጪ ማዋጣት ይጠበቅባቸዋል። ቀሪው እስከ 50% የሚደርሰውን ባንኩ የሚሸፍን ሲሆን ይህም ተፈፃሚ የሚሆነው 50% የሚሆነው የተበዳሪው ድርሻ በዝግ ሂሳብ መቀመጡ ሲረጋገጥ ነው፡፡

7

9.3 ውሉ ከተፈረመበት አንስቶ በጥሬ ገንዘብ የሚደረገው መዋጮ በቅድሚያ ወይም ቀስ በቀስ በ6 ወር ባልበለጠ ጊዜ ገቢ መደረግ አለበት፡ 9.4 የፕሮጀክት ወጪያቸው አንድ ቢሊዮን እና ከዚያ በላይ ከሆነ የሚጠበቅባቸውን የገንዘብ መዋጮ በአንድ ጊዜ ወይም ቀስ በቀስ ማዋጣት ይችላሉ፡፡ ቀስ በቀስ የመዋጮ ክፍያ ይፈፀማል ሲባል ግን 1/3ኛው አጠቃላይ የማዋጮው ድርሻ በመጀመሪያ ስድስት ወራት ውስጥ፣ 2/3ኛው መዋጮ ደግሞ በ9 ወራት ውስጥ እንዲሁም 100% አጠቃላይ መዋጮ ውል ከተፈረመበት አንስቶ ከ12 ወራት ባልበለጠ ጊዜ ውስጥ ገቢ መደረግ አለበት፡፡ 9.5 የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለአዲስም ሆነ ለማስፋፊያ ብድር የዓይነት ማዋጮ በሚከተለው መስፈርቶች መሠረት ይቀበላል (ለሀገር ውስጥ ባለሀብቶች)፡፡ 9.5.1 የዓይነት መዋጮ የመገልገያ ቁሳቁሶችን፣ ማሽነሪዎችን፣ በሊዝ የተያዘ መሬትን፣ ተሽከርካሪዎችን፣ ህንፃዎችን የሚይዝ ሲሆን እነዚህም ባንኩ ፋይናንስ ላደረገው ፕሮጀክት ጥቅም ላይ የዋሉ ወይም ሊውሉ የሚችሉ ሲሆኑ ብቻ ነው፡፡ 9.5.2

በዓይነት መዋጮነት የሚቀርቡት ተሽከርካሪዎች ቡክ ቫሊዩ (book value) የብድሩ ማመልከቻ በቀረበበት ወቅት መጀመሪያ ከተመረተበት ዋጋ ከ40% ያላነሰ መሆን ይኖርበታል፡፡

9.5.3 በሊዝ የተገኘ መሬት ግምት የሚወሰነው በተከፈለው የሊዝ ክፍያ እንጂ በገበያ ዋጋ ላይ ተመስርቶ አይሆንም፡፡ 9.5.4 የተቋቋሙ ፕሮጀክቶች ሆነው ከአገልግሎት ዘርፍ ወደ እርሻ፣ ወደ እርሻ ውጤቶች ማቀነባበሪያ ወይም መፈብሪከያ ኢንዱስትሪ ዘርፎች የሚቀየሩ ከሆነ ከነባሩ ፕሮጀክት ወደ አዲሱ ፕሮጀክት ሊያዝ የሚችለው የዓይነት መዋጮ ለአዲሱ ፕሮጀክት ዓላማ የሚውል መሆኑ ሲረጋገጥ ነው። 9.5.5 ከባንኩ ብድር ለማግኘት በዓይነት የሚቀርቡ መዋጮዎች በባንኩ በመጀመሪያ ደረጃ ዋስትናነት መያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

8

9.5.6

ለዓይነት መዋጮው የቀረበው የንብረት ዋጋ በባንኩ የሚገመት ይሆናል፡፡

9.5.7 በማምረት }Óv` Là ÁK< pÉT>Á u}c׆¨< ²`ö‹ ¾}cT\ ýaË¡„‹” KTeóóƒ ¾T>g< }uÇ]ዎ‹ J’¨< ýaË¡ታ†¨< uK?L wÉ` ªeƒ“ ÁM}Á²“ ›ÖnLà ¾ýaË¡~ Gwƒ ÓUƒ ¾ýaË¡~” ¨ß 40% ¾T>gõ” ŸJ’ ¾TeóòÁ¨<” ¨ß 100% v”Ÿ< óÓ”e K=ÁÅ`Ѩ< ËLM:: Å”u—¨< uT>Áeóó¨< ýaË¡ƒ Là ¾T>ðÖ` ¾Ñ”²w ¡õ}ƒ” KSSÁª×¨< }ÚT] ¾Ø_ Ñ”²w Sªà Ÿv”Ÿ< u60፡40 ¾É`h T>³” SW[ƒ }ÚT] wÉ` K=Áј ËLM:: 9.5.8

የማስፋፊያው ፕሮጀክት 60% እና ከዚያ በላይ ምርቱን ኤክስፖርት የሚያደርግ ድርጅት ከሆነ የማስፋፊያ ብድሩ በ30፡70 የመዋጮና ብድር ስሌት ይስተናገዳል፡፡ የብድሩ ክፍያ ከራሱ ከፕሮጀክቱ ከተገኘ ገቢ እና ከሌላ ከፕሮጀክቱ ውጭ ካለ ቢዝነስ ገቢ ሊከፈል ይችላል፡፡ ከሌላ ቢዝነስ ከሚገኘው ገቢ የሚደረግ የብድር የክፍያ መጠን በባንኩና በተበዳሪው መካከል በሚደረግ ስምምነት ይወሰናል፡፡

9.5.9

በኤክስፖርት ቢዝነስ የተሰማሩ ሆነው በጨርቃ ጨርቅ፣ በአልባሳት (garment) እና በቆዳና በቆዳ ውጤቶች ላይ ለመሳተፍ ለውጭ ገበያ ምርታቸውን ለሚያቀርቡ የሀገር ውስጥ ኢንቨስተሮች ሥራቸውን ለማስፋፋት ከፈለጉ ባንኩ በ70፡30 የብድር መዋጮ ምጣኔ ያስተናግዳቸዋል፡፡

10. ýaË¡ƒ ŸT>ÁslS< ›SMካŒ‹ ¾T>ðKÑ< S[Íዎ‹ ማንኛውም ብድር ጠያቂ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መግለጫዎች በአግባቡ ተገንዝቦ ጥያቄ ሲያቀርብ የሚፈለጉት መረጃዎች መሟላታቸውን ማረጋገጥ አለበት፡፡ የተፈላጊ መረጃዎችና ዶክመንቶች ተሟልተው መቅረብ ባንኩ ለደንበኛው ቀልጣፋና ብቁ አገልግሎት መስጠት ያስችለዋል፡፡

10.1 የብድር ማመልከቻ (የሚጠይቁትን የብድር መጠን በመጥቀስ)



9

10.1.1 የሥራ ፈቃድ • • • •

አመልካች የውጭ አገር ዜጋ ከሆነ አግባብ ካK¨< ¾S”ÓYƒ ›ካM Ñ>²?Á©/sT>/ ¾Y^ ðnÉ የኢንቨስትመንት የምስክር ወረቀት ዋና የምዝገባ የምስክር ወረቀት ታ¡e KS¡ðM ¾}cÖ ¾U´Ñv lØ` (TIN)

10.1.2 S_ት •



¾S_ƒ Ãዞታ¨< uŸ=^Ã ¨<M ¾}Ñ– ŸJ’ የሊዝ ውሉ ብድሩ ተከፍሎ ከሚጠናቀቅበት ጊዜ በኋላ ተጨማሪ 5 አመታትን ያካተተ መሆኑን ማረጋገጥ አለበት፤ የመሬት ባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ወይም የባለቤትነት ማረጋገጫ

10.2 ምህንድስና (ግንባታ ለሚያካሂዱ) 10.2.1 ለኢንዱስትሪ ፕሮጀክት የፀደቀ አርክቴክቸራል ፕላን (Blue print) የፀደቀ ስትራክቸራል ፕላን (Blue print) የፀደቀ የፍሳሽ /ሳኒተሪ/ ፕላን (Blue print) የፀደቀ የኤሌክትሪክ ፕላን (Blue print) የግንባታ ዋጋ በሀርድ እና በሶፍት ኮፒ /hard and soft copy/ • የፀደቀ የፕሮጀክቱ አቀማመጥ/ Site plan/ • የግንባታ ፈቃድ • የግንባታው ዋጋ የተሰራበት መነሻ ረቂቅ /take off sheet/ 10.2.2 ለእርሻ ፕሮጀክት • • • • •

• • • •

10.2.3

/

ለማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ (Agro processing) ፕሮጀክት •

10

የፀደቀ የግንባታ ፕላን (Blue print) የግንባታ ዋጋ ዝርዝር በሀርድ እና በሶፍት ኮፒ Hard and soft copy/ የፀደቀ የፕሮጀክቱ አቀማመጥ /Site plan/ የግንባታ ፈቃድ (በከተሞች ለሚቋቋሙ ፕሮጀክቶች)

ከላይ በከተማ ለሚቋቋሙ የኢንዱሰትሪ ፕሮጀክቶች የተጠቀሱት መስፈርቶች በሙሉ



ከላይ በገጠር ለሚቋቋሙ የእርሻ ፕሮጀክቶች የተጠቀሱት መስፈርቶች በሙሉ

10.3 የዋጋ መግለጫዎች (Proforma invoices) እና የፀደቀ የጨረታ ሰነድ ማቅረብ



ለአነስተኛና እና መካከለኛ ፕሮጀክቶች ብድር የሚጠይቁ ደንበኞች ለበጀት (የፕሮጀክቱን ወጭ ለማቀድ) ከሕጋዊ አቅራቢ ፕሮፎርማ ማቅረብ አለባቸው። ፕሮፎርማ ኢንቮይሶቹም ዋና ዋና ስፔሲፊኬሽኖችን፣ ብዛት፣ ጥራት እና የኢንቨስትመንት እቃዎችን ዋጋ በግልጽ ማሳየት ይኖርባቸዋል፡፡ 10.3.2 ሁሉም የቋሚ እቃዎች (capital goods) የሚገዙት ከሀገር ውስጥ አምራቾች ነው፡፡ ሆኖም ማሽነሪዎችና የመገልገያ ቁሳቁሶች በሀገር ውስጥ ቁሳቁሶች የማይገኙ ከሆነ ከውጭ ሀገር ማስገባት ይቻላል፡፡ 10.3.3 በጨረታ ለተመረጠ አቅርቦት (turnkey) አመልካቹ የጨረታ መመዘኛ ዶኩሜንቶችን ማቅረብ ይጠበቅበታል። በዚህ ሁኔታ ብድሩ ከመለቀቁ በፊት ደንበኛው የኘሮጀክቱን ዝርዝር ዲዛይን ለባንኩ ማቅረብ አለበት፡፡ 10.3.4 የታደሱ መሳሪያዎችን እንደ መዋጮ እንዲቆጠርላቸው የሚያቀርቡ ተበዳሪዎች ኮሜርሻል ኢንቮይሶች ማቅረብ ያለባቸው ሲሆን ባንኩም የራሱን ትንታኔ የሚሰራ ይሆናል። 10.3.5 ማሽነሪዎችንና የመገልገያ ቁሳቁሶችን ግዥ ብድር ለመልቀቅ ማሟላት ያለባቸው ቅድመ ሁኔታዎች 10.3.5.1 ሊገዛ የታቀደው የእቃ ዋጋ ከባንኩ ዳታ ቤዝ የማይገኝ ከሆነ ደንበኛው ከሕጋዊ አቅራቢዎች ሦስት ፕሮፎርማ ኢንቮይሶች ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡ 10.3.5.2 በአለምዓቀፍ ጨረታ ከ1 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር በላይ የሚደረጉ ማናቸውም የእቃዎችና የአገልግሎቶች ግዥዎች በብሔራዊ ባንክ መመሪያ መሠረት ተፈፃሚ ይሆናሉ፡፡ 10.3.1

10.4 የአገልግሎት አቅርቦት (Utilities) 10.4.1 በሚቋቋመው ፕሮጀክት አካባቢ የውሃ አቅርቦት፣ የስልክ፣ የመብራት፣ የኢንተርኔትና የፋክስ አገልግሎት መኖሩን የሚያረጋግጥ በፅሑፍ የተሰጠ መረጃና ዋጋ ከሚመለከታቸው ባለስልጣናት ጋር ማቅረብ፡፡

11

10.5

10.6 11.7

ተ.ቁ

ውክልና (Power of Attorney) በውክልና (በሦስተኛ ወገን) ለሚቀርብ የብድር ጥያቄ በውልና ማስረጃ የተረጋገጠ የውክልና ማስረጃ ያስፈልጋል፡፡ የተበዳሪው የቢዝነስ ታሪክ (Track Records) ተበዳሪው ስላለው የንግድ (ቢዝነስ) ስራ በሚከተለው ቅጽ መሠረት መረጃዎችን አሟልቶ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ የአመልካቹ ስም

የንግድ ስራው

የንግድ ሥራው

አድራሻ

ያለበት ደረጃ

* አስተያየት፡- የንግድ ሥራው ያለበት ደረጃ ማለት አትራፊ፣ አትራፊ ያልሆነና አዲስ የሆነ ማለት ነው፡፡ * ማስታወሻ፡- ስለተጠቀሰው ንግድ ስራ አመልካቹ ቢያንስ ያለፉት 3 ዓመታት ኦዲት የተደረጉ ወይም ፕሮቪዥናል የሂሳብ መግለጫዎች (Financial Statements) ማያያዝ ይኖርበታል። 10.7 የአመልካቹ/የባለቤቱ (ከተቻለ ከሀገር ውስጥና ከውጭ ባንኮች) የብድር ታሪክ የሚከተለውን ባካተተ መልኩ ማቅረብ ይኖርበታል። • • • • • •

የአበዳሪው ባንክ ስም የተበደረበት ቀን የተፈቀደ የብድር መጠን፡የተለቀቀ የብድር መጠን የብድር አከፋፈሉ አፈፃፀም ብድሩ ያለበት ደረጃ (Status of the debt) የዋስትና ንብረት

10.8 የግብር ከፋይነት ግዴታውን ስለመወጣቱ የሚገልፅ ደብዳቤ / ለነባር ፕሮጀክቶች/ 10.9 ከሚመለከታቸው አካላት ፕሮጀክቱ ከአካባቢ ብክለት ነፃ ስለመሆኑ የሚያመለክት ማረጋገጫ ደብዳቤ እንዲሁም በአካባቢ ላይ ተጽዕኖ ስለማሳደሩ የተደረገው ጥናት ቅጂ ማቅረብ ይኖርበታል 10.10 የአመልካቹ ማህበራዊ መስተጋብር ሁኔታ፤ ስለ ኩባንያው ማኀበራዊ ግንኙነት እውቅና ደብዳቤ /ካለ/ 10.11 የፕሮጀክቱን የስራ አመራር በተመለከተ /ዋና ሥራ አስኪያጅ እና የፕሮጀክት ሥራ አስኪያጅ/

12

• • • • •

አድራሻ የትምህርት ሁኔታ አጠቃላይ የሥራ ልምድ ተዛማጅ የሥራ ልምድ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማረጋገጫ (CV)

10.12 የደንበኛው መዋጮ ምንጭ አመልካቹ ለፕሮጀክቱ የሚጠበቅበትን የገንዘብ መዋጮ ምንጭ አስመልክቶ በግልጽ የሚያሳይ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ 10.13 ቅድመ ፕሮጀክት ጥናት (feasibility study) የፕሮጀክቱን ሁለንተናዊ ገጽታ የሚያሳይ ዝርዝር የፕሮጀክት ጥናት (feasibility study)፣ ጥናቱን ፍቃድ ባላቸው አማካሪ ድርጅቶች የተዘጋጀ ሆኖ የሚከተሉትን ዝርዝር ሁኔታዎች መያዝ ይኖርበታል። 10.14

የፕሮጀክቱ ማጠቃለያ (Executive summary)

10.14.1 አጠቃላይ መረጃ • • • • 10.14.2 • • • • • • • 10.14.3 • • • • •

የፕሮጀክቱና የተበዳሪው አጭር ታሪክ ፕሮጀክቱ የተቋቋመበት ዓላማ የተበዳሪው ያለፈ የብድር ታሪክና አሁን ያለበት ሁኔታ የተጠየቀው የብድር መጠንና ለምን ሥራ እንደሚውል የገበያ ጥናት የሚቋቋመው ፕሮጀክት የሚታቀፍበት አጠቃላይ ኢንዱስትሪ የገበያ ትንታኔ የገበያው ውድድር (Competition) የገበያው ፍላጐት ትንታኔ (Demand Analysis) የገበያው አቅርቦት ትንታኔ (Supply Analysis) የገበያው የፍላጐትና የአቅርቦት ክፍተት ትንታኔ (Demand Supply Gap Analysis) የዋጋ ትንታኔ (Price Analysis) የግብይት አፈፃፀም ስትራቴጂ (marketing strategy) የቴክኒክ ጥናት ፕሮጀክቱ የሚቋቋምበት ቦታ መገኛ የህንፃ ሥራ ዲዛይንና ግንባታ (civil work design and construction) የማሽነሪዎቹ የማምረት አቅምና ፕሮጀክቱ ሊጠቀምበት የሚችለው አቅም ልክ፣ የማሽነሪዎችና የመሳሪያዎች (Machinery and Equipment) ዝርዝር መግለጫ እና የዋጋ መጠን፣ የመሠረተ ልማትና የአገልግሎት አቅርቦት (availability of utilites and infrastructure)

13

የፕሮጀክቱ እርሻ ከሆነ ፕሮጀክቱ የሚቋቋምበት አካባቢ አጠቃላይ ገጽታዎችና ተፈጥሮአዊ ሁኔታዎች (physical and natural condition) • የምርት ሂደት (production process) • ፕሮጀክቱ በአካባቢው ላይ የሚያደርሰው ተጽእኖ ግምገማ • የፕሮጀክት አፈፃፀም መርሐ ግብር 10.14.4 የድርጅቱ መዋቅር፣ አመራር፣ የሰው ኃይል ፍላጐትና የሚፈልገው ሙያተኛ መገኘት • የፋይናንስ ጥናት ትንበያ (Projected financial study) • የኢንቨስትመንት ወጪ ድልድል (Investment Outlay) • የምርት፤ የገቢና የሥራ ማስኬጃ ወጪዎች ግምት • የፕሮጀክቱ ፋይናሽያል ውጤቶች (Profit and loss, cash flow and balance sheet) • የፕሮጀክቱ አዋጭነትና ተገቢነት (viability and other measures of project worth) • የፕሮጀክቱ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ገፅታዎች • ማጠቃለያና አስተያየት (Recommendation) 10.14.5 የጋብቻ ሁኔታን የሚገልፅ ማስረጃ /በግል ለሚቋቋሙ ድርጅቶች/ 10.14.5.1 የኢትዮጵያ ዜግነት ላላቸው ላገቡ - የጋብቻ የምስክር ወረቀት ላላገቡ - ያላገቡ ስለመሆናቸው ማስረጃ ጋብቻቸውን ላፈረሱ - ጋብቻው የፈረሰ መሆኑን የሚገልፅ የምስክር ወረቀትና ያላገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ •

10.14.5.2 ለውጭ ዜጎች ላገቡ በሀገራቸው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የተረጋገጠ የጋብቻ የምስክር ወረቀት 10.14.6 ፕሮጀክቱ የእርሻ ከሆነ የአካባቢው አጠቃላይ ገፅታዎችና ተፈጥሮአዊ ሁኔታዎች • የዝናብና የአየር ንብረቱ ሁኔታ (ዳታ) • የውሃ አቅርቦት መኖርና የጨዋማነት ምርመራ • የአፈር ምርመራ፤ ለሚለማው አትክልት ተስማሚ መሆኑን ማረጋገጥ 10.14.7 የግንባታ ውል ስምምነት • የግንባታ ፈቃድ ካላቸው የህንፃ ተቋራጮች ጋር የተደረገ የግንባታ ስምምነትና የአከፋፈል ሁኔታዎች አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ከብድር ውሉ ፊርማ በፊት እንዲያቀርቡ ይደረጋል፡፡ 10.14.8 የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት (VAT)

14

10.14.9 • • • •

• •

ተ.ቁ.

የብድር ውሉ ከመፈረሙ በፊት ሊቀርብ ይገባል፡፡ ለንግድ ማህበራት/ ድርጅቶች የሚያስፈልጉ ተጨማሪ መረጃዎች የመመስረቻ ፅሁፍ ቅጅ የመተዳደሪያ ደንብ ቅጅ ብድር ጠያቂው እህት ኩባንያ ከሆነ ከዋናው ኩባንያ የውክልና ስልጣን ማስረጃ ማቅረብ፤ ኩባንያው ከተቋቋመበት ካፒታል ውስጥ ከ 5 በመቶ በላይ ድርሻ ያላቸው ሸሪኮች (Shareholders) የቢዝነስ ዝርዝር ታሪክ ኩባንያው የቦርድ ዳይሬክተሮች ካሉት የዳይሬክተሮቹ የትምህርትና ሥራ ልምድ መግለጫ (CV) ከኩባንያው ካፒታል ውስጥ ከ 5 ከመቶ ድርሻ በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ ሸሪኮች ከሌሎች ባንኮች የወሰዱት ብድር ያለበት ደረጃ (credit status) የሸሪኩ ስም

የአበዳሪው ባንክ ስም

የብድር ዓይነት

የብድር ደረጃ

አስተያየት

ማስታወሻ ፡1. የብድር ዓይነት ማለት የረጅም ጊዜ ፤ የመካከለኛ ጊዜ፣ የአጭር ጊዜ፣ ኦቨር ድራፍትና ሌሎች ማለት ነው፤ 2. የብድር ደረጃ ማለት ውዝፍ ያልገባና ውዝፍ የገባ (pass, special mention substandard, doubtful or loss) ማለት ነው፡፡

11. ነባር ድርጅቶችን ከሚያስፋፉ አመልካቾች የሚፈለጉ መረጃዎች 11.1 11.2 11.3 11.4 11.5

11.6

በቁጥር 10.13 ላይ ከተመለከተው በስተቀር በቁጥር 10 የተመለከቱት መረጃዎች በሙሉ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ እንደ አስፈላጊነቱ የማስፋፊያ ፈቃድ የተመዘገበው ካፒታል በቂ ሆኖ ካልተገኘ ተጨማሪው ካፒታል ይገለፅ ቢያንስ የመጨረሻዎቹ ሶስት አመታት በታወቀ የሂሳብ መርማሪ / ኦዲት/ ድርጅት የተመረመረ የድርጅቱ የሂሳብ መግለጫ ፕሮጀክቱን ለማስፋፋት የተፈለገበት ምክንያት የሚያሳይ ዝርዝር የሥራ ዕቅድ (Business plan)

15

11.7 ፕሮጀክቱ የታክስ ክፍያ ግዴታውን የተወጣ መሆኑን የሚያረጋግጥ ደብዳቤ 11.8 ሁሉም የቀረቡት የፕሮጀክቱ መረጃዎች እና የፋይናንስ መግለጫዎች ትክክለኛ መሆናቸውን የሚያሳይ በፊርማ የተደገፈ ማረጋገጫ 11.9 በሥራ ላይ ያሉት የፕሮጀክቱ ሥራ አመራር አባላት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ (CV) 11.10 በሥራ ላይ ያሉ የፕሮጀክቱ ሠራተኞች ዝርዝርና የሚከፈላቸው ደመወዝ መጠን 11.11 ከግንባታ ሥራዎች በስተቀር ቀደም ሲል የተገዙ የኢንቨስትመንት ዕቃዎችን ዋጋ የሚያሳይ ኢንቮይስ 11.12 ያሉ ቋሚና አላቂ ዕቃዎች (Stock) ዝርዝር የተገዙበት ቀንና ዋጋ 11.13 ለተሠራው ግንባታ የግንባታ ፕላን እና ለማስፋፊያው ሥራ የፀደቀ የግንባታ ፕላንና የዋጋ ዝርዝር (BOQ)

12. የፕሮጀክቱ ያለፉት ሶስት ዓመታት የሥራ እንቅስቃሴ መግለጫ ተ.ቁ

የምርት ዓይነት

ዓመት 1 ብዛት

ዋጋ

ዓመት 2 ብዛት

ዋጋ

ዓመት 3 ብዛት

ዋጋ

1 2 3 4 4.1 የአገር ውስጥ ሽያጭ 4.2 የውጭ ሽያጭ

13. ለአንድ ተበዳሪ የሚሰጥ የብድር ወሰን የአንድ ደንበኛ ግለሰብ ወይም የንግድ ድርጅት የሚኖርበት ጠቅላላ እዳ ከባንኩ ካፒታል 25% መብለጥ የለበትም፡፡ 13.2 በአንድ ጥላ ሥር የተቋቋሙ የንግድ ድርጅቶች ከባንኩ በተሰጣቸው አንድና ከዚያ በላይ ብድር የሚኖርባቸው ጠቅላላ እዳ ከባንኩ ካፒታል 35%

13.1

16

ድርሻ መብለጥ የለበትም፡፡

14. የብድር መክፈያ ጊዜ ብድሩ ተመላሽ የሚሆንበት ጊዜ የሚወሰነው በፕሮጀክቱ የገንዘብ ማመንጨት አቅምና የኢንቨስትመንት እቃዎች ኢኮኖሚያዊ ግልጋሎት እድሜ ታይቶ ነው፡፡ ሆኖም ከፍተኛውን የእፎይታ ጊዜ (5 አመት) ጨምሮ የብድር መክፈያ ጊዜው ከ 20 አመት አይበልጥም፡፡

15. ዋስትና ባንኩ ለሚሰጠው ብድር መመለስ በይበልጥ የሚተማመነው በኘሮጀክቱ አዋጭነትና ትርፋማነት ላይ ነው፡፡ ሆኖም ስጋቱን ለመቀነስ ሲባል ባንኩ ለሁሉም ለሰጣቸው ብድሮች አንደኛ ደረጃ ዋስትና ይይዛል፡፡ 15.1 ባንኩ በየጊዜው የዋስትና ንብረት ግምት ያደርጋል፡፡ 15.2 ባንኩ በመደበኛ ሁኔታ ከሚያደርገው የዋስትና ንብረት ግምት በተጨማሪ ከደንበኛው የዋስትና ንብረት ቆጠራ ሪፖርት (Inverntory report) እና የተመረመረ የሂሳብ መግለጫ (audit report) በየዓመቱ ይፈልጋል፡፡ 15.3 ባንኩ በመደበኛነት በሚያደርገው የፕሮጀክት ክትትል (follow up) ስራ ወቅት የዋስትና ንብረቶች መኖራቸውን ያረጋግጣል፡፡ 15.4 በኪራይ ቦታ ላይ የሚቋቋም ፕሮጀክት ከፕሮጀክቱ ውጭ የብድሩን 100% የሚሸፍን ተጨማሪ ዋስትና ማቅረብ ይጠበቅበታል። ሆኖም የፕሮጀክቱ ቦታ ከመንግስት ድርጅት የተገኘ ከሆነና የባንኩ ብድር ተከፍሎ እስከሚጠናቀቅ ድረስ የሚቆይና ባንኩ የኪራይ መብቱን ለሶስተኛ ወገን ማስተላላፍ የሚፈቅድ መሆኑን የፅሁፍ ማረጋገጫ ካገኘ ተበዳሪው ከፕሮጀክቱ ውጭ ተጨማሪ ዋስትና እንዲያቀርብ አይጠየቅም፡፡ 15.5 ኃላፊነታቸው የተወሰነ የግል ኩባንያዎች ከባንኩ ብድር የሚጠይቁ ከሆነና የብድሩ ቋሚ ንብረቶች (fixed asset) ግምት ብድሩን የማይሸፍን ከሆነ ባንኩ ከዋናው ሸሪኮች (shareholders) የሰው ዋስትና ይጠይቃል፡፡

16. ወለድና የአገልግሎት ክፍያዎች ባንኩ ለሰጠው የብድርና ሌሎች አገልግሎቶች ከሁሉም ተበዳሪዎች የሚጠበቅባቸውን የወለድና የአገልግሎት ክፍያዎች ለመክፈል

17

ኃላፊነት እና ፈቃደኝነት ሊኖራቸው ይገባል፡፡ የሚከተለው መግለጫ ከወለድ እና ከሌሎች የአገልግሎት ክፍያች በተያያዘ ቅድሚያ በሚሰጣቸውና ቅድሚያ ለማይሰጣቸው ፕሮጀክቶች ባንኩ የሚያስተናግድበትን አግባብ ያሳያል፡፡ 16.1 የውጭ ንግድ ማትጊያ ባንኩ ከታች ለተዘረዘሩት ፕሮጀክቶች እና የንግድ ዘርፎች በወለድ ምጣኔ መልክ የሚሰጠው ማትጊያ፡1. አንደኛ ደረጃ ላኪዎች ሆነው የውጭ ሽያጫቸው ከአጠቃላይ የፕሮጀክቱ ሽያጭ 80% ከሆነ ባንኩ በብድሩ ላይ የሚያስከፍለው የወለድ መጠን ከባንኩ ቦንድ ዝቅተኛ የወለድ መጠን (6%) በ3% ነጥብ የበለጠ ይሆናል፡፡ 2. ሁለተኛ ደረጃ ላኪዎች ሆነው የውጭ ሽያጫቸው ከአጠቃላይ ከፕሮጀክቱ ሽያጭ ከ60-80% ባለው መካከል ከሆነ ባንኩ በብድሩ ላይ የሚያስከፍለው የወለድ መጠን ከባንኩ ቦንድ ዝቅተኛ የወለድ መጠን 3.5% የበለጠ ይሆናል፡፡ 16.2 ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን ለሚተኩ ፕሮጀክቶች የሚሰጥ ማትጊያ ባንኩ ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የውጭ ንግድን የሚደግፉ እንደ ጥጥ፣ ቆዳ ማቀነባበሪያ፣ ሩዝ፣ ሰሊጥ፣ ቡና፣ አኩሪ አተር ያሉ የዘመናዊ የንግድ እርሻዎች ባንኩ የሚያስከፍለው የወለድ መጠን ከባንኩ የቦንድ ዝቅተኛ የወለድ መጠን በ3.5% የበለጠ ይሆናል፡፡ 16.3 በሽርክናና በትብብር ለሚሰሩ የንግድ ድርጅቶች የሚሰጥ ማትጊያ የተመረጡ በሽርክናና በትብብር የተቋቋሙ የእርሻ ውጤቶች ማቀነባበሪያ ፕሮጀክቶች ሆነው ወደ ውጭ የሚልኩት ምርት ሽያጭ በአጠቃላይ የኘሮጀክቱ ከ4060% ከሆነና ለሀገሪቱ የቴክኖሎጂ ሽግግር አስተዋጽኦ የሚያደርጉ ከሆነ ባንኩ በኘሮጀክቱ ላይ የሚያስከፍለው የወለድ መጠን ከባንኩ የቦንድ ዝቅተኛ የወለድ መጠን በ3.5% የበለጠ ይሆናል፡፡ 17. የሂሣብና ሌሎች መዛግብት ማዘጋጀት 17.1 የባንኩ ተበዳሪ ትክክለኛና ተቀባይነት ያለው የሂሣብ መዛግብት ሊኖረው ይገባል። 17.2 ደንበኞች ዓመታዊ የቢዝነስ እቅድና በታወቀ የሂሣብ ባለሙያ የተመረመረ የሂሣብ ሪፖርት በየዓመቱ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

18

17.3 ባንኩ ከደንበኛው መዋጮም ሆነ ከብድሩ የተጠየቀውን መልቀቅ ይችል ዘንድ ቀደም ሲል የተለቀቀው ብድር በትክክል ስራ ላይ መዋሉን የሚያሳይ በአግባቡ የተያዘ የሂሳብ ሰነድ መቅረብ ይኖርበታል፡፡ 17.4 ባንኩ በሚያስፈልግበት ወቅት የተበዳሪውን የሂሣብ መዛግብት የማየት መብት ይኖረዋል፡፡

18.

መድህን የፕሮጀክቱ ቋሚ ንብረቶችም ሆኑ በዋስትና የሚያዙ ንብረቶች ብድሩ ሙሉ በሙሉ ተመላሽ ሆኖ እስከተከፈለበት ጊዜ ድረስ ባንኩ የጋራ ተጠቃሚ የሚሆንበት የመድን ዋስትና እንዲኖረው ያስፈልጋል፡፡ የመድህን ፖሊሲው በየዓመቱ መታደስ አለበት፡፡ እንዲሁም መድህኑ ይደርሳሉ ተብለው የሚታሰቡ ስጋቶችን (risks) ሁሉ የሚሸፍን መሆን አለበት፡፡

19.

ብድሩ እንዲለቀቅ የሚቀርብ ማመልከቻ /Application Letter/ ደንበኛው የሚለቀቀውን ብድር ለምን ዓላማ እንደሚያውለው በመጥቀስ ብድሩ እንዲለቀቅለት በጽሑፍ መጠየቅ ይኖርበታል፡፡

20.

የሚንቀሳቀስ ሂሣብ መክፈት ደንበኛው የተፈቀደው ብድር ከመለቀቁ በፊት በባንኩ የሚንቀሳቀስ ሂሣብ መክፈት ይኖርበታል። እንዲሁም ከውጭ ሽያጭ የሚመጣን ገቢ (Proceed) በአካውንቱ መጠቀም ይኖርበታል፡፡

21.

የመተማመኛ ሰነድ (Letter of Credit /L/C) ተበዳሪዎች ከውጭ ለሚያስገቧቸው እቃዎችና ወደ ውጭ ለሚልኳቸው ምርቶች በባንኩ የመተማመኛ ሰነድ መክፈት ይኖርባቸዋል፡፡

22.

የዕቃ ግዥ ሂደት ሀገሪቱ ከምትቀበለው ዓለም አቀፍ ስምምነት በማይቃረን መልኩ፣ ባንኩ ብድር ለሚሰጣቸው ፕሮጀክቶች የሚያስፈልጉት እቃዎችና አገልግሎት መቅረብ ያለበት በብሔራዊ ባንክ መመሪያ ይሆናል፡፡

23.

የእፎይታ ጊዜ የእፎይታ ጊዜ የሚባለው ደንበኛው ዋናውን ብድር የማይከፍልበት ጊዜ ነው፡፡ ባንኩ ለደንበኛው የሚሰጠው የእፎይታ ጊዜ ፕሮጀክቱ ስራ ላይ ውሎ ምርት እስከሚጀምር ድረስ ባለው ጊዜ ሆኖ ከ5 ዓመት ያልበለጠ ይሆናል፡፡ ሆኖም የዛፍ ፍራፍሬ ለሆኑ ፕሮጀክቶች የሚሰጠው ከፍተኛ የእፎይታ ጊዜ ስድስት ዓመት ይሆናል፡፡

19

24.

የቅሬታ አቀራረብ ባንኩ ከአገልግሎት አሰጣጥ ጋር በተያያዘ የሚቀርቡ የደንበኛ ቅሬታዎችን ያስተናግዳል። ቅሬታዎቹም ለብድር የስራ ክፍሎች በፅሑፍ ቀርበው በየደረጃው መፍትሔ ማግኘት ይችላሉ። ሆኖም ቅሬታው በተጠቀሰው ሁኔታ አጥጋቢ ምላሽ ያልተሰጠበት ከሆነ እስከ ባንኩ ፕሬዚደንት ጽ/ቤት ድረስ ማቅረብ ይቻላል፡፡ በዚህም ደረጃ በቂ ምላሽ ካልተገኘ እስከ ባንኩ ሥራ አመራር ቦርድ ድረስ ማቅረብ ይቻላል፡፡

25. ማሳሰቢያ ለብድር ጠያቂዎች •





20

ማንኛውም ኩባንያ፣ ማኀበር ወይም ግለሰብ አዲስ ፕሮጀክት ለማቋቋም፣ ወይም የነበረውን ለማስፋፋት ቢፈልግ ወደ ዋናው መሥሪያ ቤት፣ ዲስትሪክቶች ወይም ቅርንጫፍ ቢሮዎች በመሄድ ማማከር ይችላል፡፡ የባንኩን አገልግሎት ለሚሹና የሚፈለጉባቸውን መረጃዎች ላሟሉ ደንበኞች ባንኩ ተገቢውን ምላሽ ይሰጣል ። ስለባንኩ የብድር ፖሊሲ እና የሊዝ ብድር አገልግሎቶች ፖሊሲና ፕሮሲጀር በበለጠ ማወቅ የሚፈልግ ማንኛውም ተገልጋይ ከባንኩ ዋና መ/ቤት፣ ዲስትሪክቶች ወይም ከቅርንጫፍ ቢሮዎች መረጃ ማግኘት ይችላል፡፡

የኢትዮጵያ ልማት ልማት ባንክ ባንክ የኢትዮጵያ

ልማት ባንክ

አድራሻ፡ አድራሻ፡ ዮሴፍብሮንዝ ብሮንዝቲቶ ቲቶመንገድ መንገድ ዮሴፍ ስልክ፡+251-11-551 +251-11-55111 1188/89 88/89 ስልክ፡ የመ.ሣ.ቁ.1900 1900 የመ.ሣ.ቁ. ገድ ፋክስ፡ ፋክስ፡+251-11-551 +251-11-55116 1606 06 88/89 አዲስአበባ አበባ፤፤ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ አዲስ E-mail:[email protected] [email protected] E-mail: 06 Website: Website:www.dbe.com.et www.dbe.com.et 28 228 2

Related Documents

Colamulse Dbe
April 2020 5
02270-dbe
October 2019 4
Loan
November 2019 51
Loan
November 2019 58